ከኢትዮጵያ ኑክሌር ኢነርጂ ኮሚሽን የቅርብ ጊዜ ተቋማዊ ዝመናዎች፣ ማስታወቂያዎችና ኦፊሴላዊ ማሳወቂያዎች።
ኢትዮጵያ ኒውክሊየር ኃይልን ለማልማት በሚያስፈልጉ የፋይናንስ ማዕቀፎችና የገንዘብ ማሰባሰቢያ ዘዴዎች ላይ ያተኮረ ክልላዊ ስልጠና ከጥቅምት 2 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ማካሄድ ጀምራለች ። የኢትዮጵያ ኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽን ከዓለም አቀፍ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ይህ ስልጠና፣ የኒውክሊየር ኃይል መርሃ-ግብር ለመጀመር በዝግጅት ላይ ላሉ ሀገራት የፋይናንስ ማዕቀፎችን ለመረዳትና ተግባራዊ አቅምን ለማጎልበት ያለመ ነው። የኒውክሊየር ኃይል […]
የኢትዮጵያ የኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽነር አብረሃም በላይ (ዶ/ር) ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና ከጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሀገሪቱ ሊገነባ የታቀደውን የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት እውን ለማድረግ በሚያስችሉ የሁለትዮሽ ስምምነቶች ዝግጅትና በቀጣይ የትግበራ አቅጣጫዎች ላይ ምክክር አድርገዋል። በዚህም ፕሮጀክቱን በብቃት ወደ መሬት ለማውረድ የሚረዱ ሀገራዊ ቅንጅቶችን አጠናክሮ መቀጠል በሚቻልበት ሁኔታ ላይ አቅጣጫ ተቀምጧል። ይህ መድረክ […]
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እያካሄደ ባለው 7ኛው ዙር 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመንግሥት መመሥረቻ 1ኛ መደበኛ ስብሰባ ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ ሰይሟል። በዚህ የ7ኛ ዙር 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን ጉባኤ የመንግሥት መመሥረቻ ስብሰባ ላይ የተለያዩ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ አባላት እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ታድመዋል። ትልቅ ሀገር! ትልቅ ሕዝብ! ታላቅ […]
Baga Ayyaana Irreechaa bara 2019 nagaan geessan!“Irreecha: Waliigaltee biyyaalessaaf!“እንኳን ለ 2019 ዓ.ም ኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!“ኢሬቻ፡ ለሀገራዊ መግባባት!“Happy 2019 Irreechaa Holiday!“Irrechaa: for National Consensus!’’ Ethiopian Nuclear Energy Commission
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፣ ከመሰከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ አብርሃም በላይን (ዶ/ር) የኢትዮጵያ የኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽን ኮሚሽነር አድርገው ሾመዋል። #PMOEthiopia
የኒውክሊየር ኃይል በአካባቢያችን ያሉ ነገሮች ከሚሰሩበት ከጥቃቅን አተሞች እንደሚገኝ ያውቃሉ? እያንዳንዱ አተም ውስጥ ከፍተኛ የኃይል ምንጭ ይገኛል። ኒውክሊየር ፊሽን በሚባል አተሞችን ለሁለት የመሰንጠቅ ሂደት አማካኝነት፤ ከፍተኛ የሙቀት መጠን እንደሚገኝ ሳይንቲስቶች በጥናት አረጋግጠዋል። ይህ የሙቀት ኃይል እንፋሎትን ሲፈጥር እንፋሎቱ ደግሞ በተራው ተርባይኖችን በማንቀሳቀስ ለከተሞችና እና ለሰፋፊ ኢንዱስትሪዎች የሚውል የኤሌክትሪክ ኃይልን ያመነጫል። አንዲት ቅንጣት የምታህል የኒውክሊየር ነዳጅ […]
የኒውክሊየር ኃይል አስተማማኝና የማይለዋወጥ የኃይል ምንጭ በመሆኑ የኒውክሊየር ኃይል አስተማማኝ፣ የማይለዋወጥና ለመሠረታዊ የኃይል ፍላጎት (Baseload) ተስማሚ የኤሌክትሪክ ምንጭ ነው። የኒውክሊየር ኃይል ማመንጫዎች በአየር ሁኔታ ላይ ጥገኛ አይደሉም፤ ስለሆነም በቀንና በሌሊት በተከታታይ ሊሠሩ ይችላሉ። በተለምዶ እስከ 18 ወራት ያህል ያለማቋረጥ ከሠሩ በኋላ ለየት ላለ ጥገናና ለነዳጅ መሙላት ይቆማሉ። ኒውክሊየር ኃይልን ወደ የኢትዮጵያ የኃይል አማራጭ (Energy Mix) […]
ክቡር ምክትል ኮሚሽነር አብዱረዛቅ ዑመር ከኢቢሲ ጋር በኢትዮጵያ የኒዩክሊየር ኃይል ልማት ዙሪያ ያደረጉት አጭር ቆይታ
የኢትዮጵያ የኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ክቡር አብዱረዛቅ ኡመር በቅርቡ በኢትዮጵያ የሩሲያ ፌዴሬሽን አምባሳደር ክቡር ኢቭጄኒ ቴሬክሂን ጋር በኢትዮጵያ የኒዩክሊየር ኃይል ኮሚሽን ዋና መስሪያ ቤት በመቀበል ፍሬያማ ውይይት አካሂደዋል።የኢትዮጵያ የኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽን፣ የኢትዮጵያን ሰላማዊ የኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር ለማፋጠን ሩሲያ ለምታሳየው የጋራ ራዕይና ቁርጠኝነት ጥልቅ ምስጋናውን እንደሚያቀርብ ምክትል ኮሚሽነሩ ገልፀዋል።ይህ ስትራቴጂካዊ ትብብር ጠንካራ የኒውክሊየር መሠረተ […]
ኢትዮጵያን ጨምሮ 181 አባል ሀገራት አባል የሆኑበት የዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ (IAEA) በዚህ ሳምንት በኦስትሪያ ቪየና በመገኘት 70ኛውን አጠቃላይ ጉባኤ እያካሄደ ይገኛል። ጉባኤው ሰፊ የውይይት መርሐ ግብርን ያካተተ ሲሆን፣ በካንሰር ሕክምና አገልግሎት ተደራሽነትን ማስፋፋት ላይ ያተኮረ ሳይንሳዊ ፎረም፣ የጎንዮሽ ዝግጅቶች፣ አውደ ርዕዮች እና ጉብኝቶችን ያካሂዳል። የጉባኤው የመክፈቻ ስብሰባ ላይ የተገኙት የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ሚስተር […]
ለመላው ኢትዮጵያውያን እና በመላው አለም ለምትገኙ ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፤ እንኳን አደረሳችሁ፤ አደረሰን! እንቁጣጣሽ! አዲሱ ዓመት ፍቅር የሚጸናበት፣ ልማትና ዕድገት የሚያብብበት፣ የሀገራችን የኃይል ልማት ራዕይ በዕውቀትና በቴክኖሎጂ የሚረጋገጥበት፣ ብሩኅ ተስፋ የተሞላበት እና የብልጽግና ዘመን ይሁንልን። ለሀገራችን ሁለተናዊ ዕድገትና የኃይል ዋስትና በንጹህ እና ዘላቂ የኒውክሊየር ቴክኖሎጂ ልማት የድርሻችንን ለማበርከት በቁርጠኝነት እንቁም! መልካም በዓል! የኢትዮጵያ ኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽን
ኢትዮጵያ የኒውክሌር ማበልጸጊያ ግንባታ በቅርቡ ትጀምራለች – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
እንኳን ወደ የኢትዮጵያ የኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽን ሙዚየም በደህና መጡ!
COVID-19 is a contagious disease caused by the coronavirus SARS-CoV-2. In January 2020, the disease spread worldwide, resulting in the COVID-19 pandemic. The symptoms of COVID‑19 can vary but often include fever,[7] fatigue, cough, breathing difficulties, loss of smell, and loss of taste.[8][9][10] Symptoms may begin one to fourteen days after exposure to the virus. […]
የቻይና የኢነርጂ ስኮላርሺፕ ለቀዳሚ ምርጫ ያለፉ አመልካቾች ወደ ቀጣዩ ደረጃ — ወደ Harbin Engineering University (HEU) ኦፊሴላዊ ማመልከቻ እንዲቀጥሉ ተጋብዘዋል። ለተጋባዥ እጩዎች ቀጣይ እርምጃዎች፡ ማሳሰቢያ: ENEC ከ Harbin Engineering University ጋር በይፋ ተግባብቶ ለሁሉም ተጋባዥ አመልካቾች የድጋፍ ደብዳቤ አቅርቧል። ተጋባዥ እጩዎች፡

ምንም ልጥፎች የሉም
ይዘቱ ሲጨምር እዚህ ይታያል።