English አማርኛ (Amharic)
Afaan Oromoo
Soomaali
Af Afar
ትግርኛ (Tigrigna)
ስለ እኛ
ስለ ኮሚሽኑ ሥልጣንና ሕጋዊ ማዕቀፍ አመራር
ስራዎች
የልምምድ ፕሮግራሞች ክፍት ቦታዎች
ቁጥጥር ፕሮግራሞችና አገልግሎቶች ህትመቶች ዜናዎችና ሚዲያ የህዝብ ግንዛቤ አጋርነቶች ጨረታዎች ያግኙን

IAEA – Harbin Engineering University Fellowship 2026: ተጋባዥ እጩዎች ማስታወቂያ

የቻይና የኢነርጂ ስኮላርሺፕ ለቀዳሚ ምርጫ ያለፉ አመልካቾች ወደ ቀጣዩ ደረጃ — ወደ Harbin Engineering University (HEU) ኦፊሴላዊ ማመልከቻ እንዲቀጥሉ ተጋብዘዋል።

ለተጋባዥ እጩዎች ቀጣይ እርምጃዎች፡

  1. https://hrbeu.at0086.cn/student ይጎብኙና በ HEU ኦንላይን ማመልከቻ ሥርዓት ላይ መለያ ይክፈቱ።
  2. የማመልከቻ ቅጹን ይሙሉ እና ሁሉንም አስፈላጊ ሰነዶች ያቅርቡ (ፓስፖርት፣ ዲግሪዎች፣ ትራንስክሪፕቶች፣ የጥናት እቅድ፣ የምክር ደብዳቤዎች፣ የእንግሊዝኛ ብቃት ወዘተ)።
  3. ፕሮግራሙን ይምረጡ: “Atomic Energy Scholarship Program (AES) 2026″።
  4. ከመጨረሻው ቀን በፊት ያቅርቡ: ግንቦት 15፣ 2018።

ማሳሰቢያ: ENEC ከ Harbin Engineering University ጋር በይፋ ተግባብቶ ለሁሉም ተጋባዥ አመልካቾች የድጋፍ ደብዳቤ አቅርቧል።

ተጋባዥ እጩዎች፡

  1. ዮብሳን ኦላኒ ረጋሳ
  2. ቢሊሳ ገሜቹ ከናሳ
  3. የኒሱ ተማሬ ካሲ
  4. ሙሉጌታ ጎንፋ ሂርፋ
  5. ጋዲሳ ፍቅሩ ሁንዴሳ
  6. ደሳለኝ አበራ መርሻ
  7. ዮሃንስ አማሬ ደሲ
  8. ሱራፌል አርጋሄኝ አግዴው
  9. በለቴ አምባቸው መኮነን