ለመላው ኢትዮጵያውያን እና በመላው አለም ለምትገኙ ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፤ እንኳን አደረሳችሁ፤ አደረሰን! እንቁጣጣሽ!
አዲሱ ዓመት ፍቅር የሚጸናበት፣ ልማትና ዕድገት የሚያብብበት፣ የሀገራችን የኃይል ልማት ራዕይ በዕውቀትና በቴክኖሎጂ የሚረጋገጥበት፣ ብሩኅ ተስፋ የተሞላበት እና የብልጽግና ዘመን ይሁንልን።
ለሀገራችን ሁለተናዊ ዕድገትና የኃይል ዋስትና በንጹህ እና ዘላቂ የኒውክሊየር ቴክኖሎጂ ልማት የድርሻችንን ለማበርከት በቁርጠኝነት እንቁም!
መልካም በዓል!
የኢትዮጵያ ኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽን
